በሜልበርን የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት ግድያዎችን በመቃወም ዛሬ ግንቦት 1 በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊትና ፍሊንደርስ ጎዳና የተቃውሞ ሠልፍ አካሂደዋል።

በሜልበርን የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት በቅርቡ በግድያ ሕይወታቸው ያለፈውን አቶ በቴ ኡርጌሳና ሌሎች ፖለቲከኞች ላይ የደረሱ ግድያዎችን በመቃወም ዛሬ ግንቦት 1 በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊትና ፍሊንደርስ ጎዳና የተቃውሞ ሠልፍ አካሂደዋል።

Be the first to comment on "በሜልበርን የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት ግድያዎችን በመቃወም ዛሬ ግንቦት 1 በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊትና ፍሊንደርስ ጎዳና የተቃውሞ ሠልፍ አካሂደዋል።"

Leave a comment

Your email address will not be published.


*