June 2017


የህዝብን እምነትና ባህል የሚያጥላላ ስብከት ተቀባይነት የለዉም።

(የአውስትራሊያ ዋቄፈና ማህበር, ሰኔ 6 ቀን 2017) የአውስትራሊያ ዋቄፈና ማህበር ፕሮፌት ሱራፌል ደምሴ በሜይ 30 ቀን 2017 የለቀቁት የስብከት ቪድዮ የኦሮሞን ህዝብ የዋቀፋና እምነት እና የእሬቻ ባህልን የሚያቋሽሽና የሚያጥላላ የተሳሳት ስብከት መሆኑን አስተውለዋል። ማህበሩ ሰኔ 6 ቀን 2017 ባወጣዉ መግለጫ…