Gabaasa






No Image

የኢሬቻ በዓል በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች በዱባይ ከተማ በድምቀት ተከበረ፡፡

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት” በሚል መሪ ሃሳብ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ዱባይ ከተማ በድምቀት ተከበረ፡፡ መርሃ -ግብሩ በአባ ገዳዎች እና ሃዳ-ሲንቄዎች መሪነት በፓርኩ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ ‘’በኢሬፋና’’ ሥነ-ሥርዓት ወይም ባህላዊ ምርቃት ተጀምሯል፡፡ በበዓሉ ላይ…